The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesQuraish [Quraish] - Amharic translation - Africa Academy
Surah Quraish [Quraish] Ayah 4 Location Maccah Number 106
1. ቁረይሽን ለማላመድ (ባለ ዝሆኖቹን አጠፋ)::
2. የክረምትንና የበጋን ወራት ጉዞዎች ሊያላምዳቸው ይህንን ሰራ፤
3. ስለዚህም የዚህን ቤት (የካዕባን) ጌታ ብቻ ያምልኩ::
4. ያንን ከርኃብ ያበላቸውን፤ ከፍርሃትም ያዳናቸውን (ጌታ ብቻ ያምልኩ)::