The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesAbundance [Al-Kauther] - Amharic translation - Africa Academy
Surah Abundance [Al-Kauther] Ayah 3 Location Maccah Number 108
1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ።
2. ስለዚህ ለጌታህ ብቻ ስገድ:: በስሙም ብቻ ሰዋ።
3. የሚጠላህ ሁሉ እርሱ በእርግጥ ዘሩ የተቆረጠው ነው።