The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesThe Disbelievers [Al-Kafiroon] - Amharic translation - Africa Academy
Surah The Disbelievers [Al-Kafiroon] Ayah 6 Location Maccah Number 109
1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!)- (ለካሓዲያን እንዲህ) በላቸው፡- እናንተ ከሓዲያን ሆይ!
2.ያንን የምትገዙትን (ጣዖት አሁን) አልገዛም::
3.እናንተም እኔ የምገዛውን (አምላክ አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም::
4. እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደ ፊት) ተገዢ አይደለሁም::
5. እናንተም እኔ የምገዛውን (ወደ ፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም::
6. እናንተ የራሳችሁ ሃይማኖት አላችሁ:: እኔም የራሴ ሃይማኖት አለኝ -በላቸው::