The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesThe Succour [An-Nasr] - Amharic translation - Africa Academy
Surah The Succour [An-Nasr] Ayah 3 Location Madanah Number 110
1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የአላህ እርዳታና (የመካ) መከፈት በመጣ ጊዜ፤
2. ሰዎችም ቡድን ቡድን እየሆኑ ወደ አላህ ሃይማኖት ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤
3. ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው። ምህረትንም ለምነው፤ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና።