The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesThe Flame [Al-Masadd] - Amharic translation - Africa Academy
Surah The Flame [Al-Masadd] Ayah 5 Location Maccah Number 111
1. የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ፤ (ጠፉ)፤ እርሱም ጠፋ።
2.ገንዘቡም ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመዉም
3.የመንቀልቀል ባለቤት የሆነችን እሳት በእርግጥ ይገባል::
4.ሚስቱም ትገባለች፤ እንጨት ተሸካሚዋ።
5.በአንገቷ ላይ የጭረት ገመድ ያለባት ስትሆን ትገባለች::