The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesThe day break [Al-Falaq] - Amharic translation - Africa Academy
Surah The day break [Al-Falaq] Ayah 5 Location Maccah Number 113
1.(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ! እንዲህ) በል፡ -በተፈልቃቂው ጎህ (በአል-ፈለቅ) ጌታ እጠበቃለሁ፤-
2.ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት::
3.ከሌሊትም ክፋት በጨለመ ጊዜ፤
4. በቋጠሮዎች ላይ ተፊዎች ከሆኑት ደጋሚ ሴቶችም ክፋት፤
5. ከምቀኛም ክፋት፤ በተመቀኘ ጊዜ (በአሏህ) -እጠበቃለሁ- በል::